በሕገ ወጥ ሐዋላ ገንዘብ የሚልኩና አገር ውስጥ የሚቀበሉ ተጠቃሚዎች ሒሳባቸው ሊታገድ ይችላል ተባለ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በሕገ ወጥ ሐዋላ ገንዘብ የሚልኩና አገር ውስጥ የሚቀበሉ ተጠቃሚዎች ሒሳባቸው ሊታገድ ይችላል ተባለ ፈቃድ ባልተሰጣቸው ገንዘብ አስተላላፊዎችና በሕገወጥ የሐዋላ አንቀሳቃሾች ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ የሚልኩም ሆነ አገር ውስጥ የሚቀበሉ አካላት ገንዘባቸውን ሊያጡና አካውንታቸውም ሊታገድ እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ። ከዚህም በተጨማሪ የባንክ ሒሳባቸው ሊታገድ እንደሚችልና ሌሎች ሕጋዊና አስተዳደራዊ ዕርምጃ ሊወሰድባቸው እንደሚችልም ብሔራዊ ባንክ ጠቁሟል። ባንኩ ከዚህ ቀደም ፈቃድ ባላገኙ የገንዘብ ማስተላለፊያ ወኪሎች (MTAS
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







